Friday, May 11, 2012
"የአባ ሰላማ" ብሎግ ዓላማ አስፈጻሚዎች የአክራሪዎቹ ሴራ በኢትዮጵያችን ላይ
የአባ ሰላማ ብሎግ አዘጋጆች እና ተባባሪዎቻቸው በዓላማ ከእነዚህ አክራሪ ሙስሊሞች ጋር አንድ እንደሆኑ በተለያዩ ጊዜ ገልጸናል::እነዚህ አጽራረ ቤተ ክርስቲያን ቢቻላቸው አይቻላቸውም እንጂ ተባብረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና ኢትዮጵያን ማጥፋት ነው::"አባ ሰላም" ብሎግ እና የዓላማ ተባባሪዎቹ የኢትዮጵያችን ታሪኳ እስከነ ሙሉ ልእልናዋ ጠብቃ ያቆየች ቤተ ክርስቲያን እንድትኖር ፈጽሞ አይፈልጉም::ነገር ግን ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌል "የገሃነም ደጆች አይችሏትም" በማለት እንደተናገረው ይህ አማናዊ ቃል ነውና ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን ሊያጠፏት አይችሉም::
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
3 comments:
ህጻናት!! መቼ ነው ግን የምታድጉት?
ki ki ki ki ki ki ki ale yeadis admasu efrem endale. endenanete aynet jilagil biyagege eko new.aba selaman eko endi bale tera albalta yagenegachut enante nachu.
i recogniz their voice this two people are a menber of mk not abaselama .
Post a Comment