በዚህ ያግኙን

አስተያየትዎን ወይም መስተካከል አለበት የምትሉት ሐሳብ ይጻፉልን:: የተዋሕዶ ቤተ ክይስቲያናችንን  በዲያስጶራ የሚመለከቱ ጉዳዮች በአድራሻችን ይላኩልን:: qedamawi@gmail.com, qedamawi@live.com

15 comments:

Tenaye said...

I like the content of your web page but please change its color to some how bright if you can. You can refer the "And Adrigen" web site. God bless you. Thank you.

Anonymous said...

Will you change ur front page of "Tselote Hamuse", now its "Beale Hamesa"

Tewahido said...

I wanna ask you about Tehadiso. Now Sinodos decide on some spiritual leaders. But we don't know them personally as well as the names of the priest. So, how can the Ortodox follower know them separately from another priest. They can transmit to congregation simply. B/c we don't know who they are.

Anonymous said...

egziabher kenante gar yihun.

Anonymous said...

ስለዋልድባ ገዳም አሁን ያለበትን ሁኔታና የገደሙ አባቶች ምን ደረጃ ላይ እንዳሉ ብታሳውቁን፡፡

Anonymous said...

የዋልድባ ገዳም አሁን ያለበትን ሁኔታና የገዳሙ አባቶች ምን ደረጃ ላይ እንዳሉ ብታሳውቁን፡፡

Anonymous said...

የዋልድባ ገዳም አሁን ያለበትን ሁኔታና የገዳሙ አባቶች ምን ደረጃ ላይ እንዳሉ ብታሳውቁን፡፡

Anonymous said...

የዋልድባ ገዳምና የገደሙ አባቶች ያሉበትን ሁኔታ ብታሳውቁን

Anonymous said...

የዋልድባ ገዳምና የገደሙ አባቶች ያሉበትን ሁኔታ ብታሳውቁን

ethio said...

የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው፡፡ ማስተዋሉን ያድላችሁ፣ እወነቴን ነው የምላችሁ እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ አሀቲ ተዋህዶ "የመንፈሳዊያን ልጆች" ብሎግ ትመስለኝ ነበር፣ የሰውን ማንነት ለማወቅ በፈተና ማለፍ ግድ ይላል የሚባለውን አረጋገጥሁ፡፡ መንፈሳዊነታችሁን ወደ ጎን ብላችሁ ትክክለኛ ዘረኝነታችሁን እና ፖለቲከኛነታችሁን አሳያችሁን፡፡ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው፡፡ እናንተ ምንም ብትሉ እግዚአብሄር ግን ቤ/ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን መቼም አልተዋትም አይተዋትም፡፡ እውነት ነው የምላችሁ ቦስት ያደረጋችሁትን ነገር አሁኑን አንሱት፡፡

Unknown said...

Even if I'm not diaspora, 1. I wanna to get information about Oromo & Orthodox. Some people think that Orthodox is only 'habesha'(I think you understand me) religion. Please, leak enough information about this. 2. Unlike other religions, there is no orthodox website (having songs,lithurgy &etc) in Afan Oromo/oromigna/ which means around 15 oromos who are the follower of this religion are not concerned. So, think about this as you are evangelist of Christ! God bless!

Anonymous said...

For Berhanu Leta
The following link will help you,please find them all on the internate:
blog site: www.maaddiijaalalaa.blogspot.com

Page: Orthodox Tewahido page in Afan Oromo

Facebook: Sagalee dhugaa ortodooksii

Anonymous said...

For Berhanu Leta
The following link will help you,please find them all on the internate:
blog site: www.maaddiijaalalaa.blogspot.com

Page: Orthodox Tewahido page in Afan Oromo

Facebook: Sagalee dhugaa ortodooksii

Unknown said...

አንደምን ከረማችሁ አሀቲ ተዋህዶወች፡ሰላም ናችሁ፡ከዚህ ቀጥየ የምገልጠው፣ ምነው በሰላም ነው፡መረጃ እያደረሳችሁን አይደለም፡እኛ ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትክክለኛ መረጃ የምናገኝበት አንድ ድምጽ አገኘን ብለን ደስ ሲለን እናንተ በጣም ጠፋችሁ፡፡ምነው አረ እባካችሁ ኑልን በ አዳዲስ መረጃ ስለ ዋልድባ አባቶች ያሉበትን ሁኔታ፣ ስለ ተሀድሶወች ምን እየሰሩ እንደሆነ፡ ስለ ጽንፈኛወቹ አክራሪ ሙስሊሞች፡ ወቅታዊ መረጃ አሳዉቁን. ደህና ሁኑ፡፡ እግዚአብሄር ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቅልን፤፡

Anonymous said...

ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላችሁ፡፡በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና በካቶሊክ ቤተክርስቲያን መካከል ስላለው መሰረታዊ ልዩነት መረዳት ፈልጌ ነበር፡፡እባካችሁ ምላሻችሁ እጅግ ያስፈልገኛል፡፡እነዳነብ የምትጠቁሙኝ ፅሁፍ ካለ በዚህ አሳውቁኝ zewdywolde@gmail.com አመሰግናለሁ