ስለ አሐቲ ተዋሕዶ

የጡመራ መድረኩ ዓላማ፦

፩. ጥንታዊትና ሐዋሪያዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተ ክርተክርስቲያን በዚች በምንኖርባት ሀገር ያለችበትን ነባራዊ ሁኔታ እኛ ልጆቿ ተመሳሳይ የጋራ ግንዛቤ እንዲኖረን የተለያዩ የመወያያ ሀሳቦችን ማቅረብ።
፪. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማዋ፣ መንፈሳዊ የአስተዳደር መዋቅሯ፣ቀኖናዋ ተጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ የግል ጥረት ማድረግ። 
፫. ወቅታዊ ቤተ ክርስቲያናችንን የሚመለከቱ ጉዳዮች ማቅረብ::

No comments: